የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013፣ አንቀጽ 366(1) ፣ 367(1) ፣ 370 እና 393(1) እንዲሁም በማኅበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 17 መሠረት የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤዎች ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሳርቤት በሚገኘው ኢገስት አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች በዕለቱ

ለመፍትሔ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መስራቾች
በአክሲዮን ማህበራችን 1ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ፤ ክፍያ ያልተፈጸመባቸውን አክሲዮኖች በተመለከተ ተቋሙን በሚጠቅም መልኩ እና በንግድ ህጉ በተቀመጠው መሰረት ውሳኔ እንዲያስተላልፍ ጠቅላላ ጉባኤው ለቦርዱ ውክልና መስጠቱ ይታወሳል፡፡ባለአክሲዮኖችም ክፍያቸውን አጠቃለው እንዲከፍሉ የተቀመጠው የሁለት ወር ቀነ ገደብ የተጠቃለለ ሲሆን በተቀመጠው ግዜ ውስጥም ክፍያቸውን አጠቃልለው የከፈሉት ግን በጣም ጥቂቶች ናቸው፡:ከዚህም የተነሳ የዳይሬክተሮች ቦርድ